Menker Media መንክር ሚዲያ  channel logo Menker Media መንክር ሚዲያ
  • Custom URL: @menkermedia21
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 180K
  • Video Views: 14.85M
  • # videos: 749
  • Estimated Earnings: $3.71K - $59.4K
  • Category: Religion Society
  • Global Rank: 315931
  • Country Rank: 51263
  • Date Created: 2018-07-25
  • Date Updated: 2024-07-13
Audience activity: 82
Views per video: 19.83K
Audience growth speed: 82
Keywords: Orthodox Tewahido Mezmur Mikiyas Tube ሚክያስ ቲዩብ አዲስ መዝሙር ማኅቶት mahtot tube ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ሊቀ መዘምራን ቴውድሮስ ዮሴፍ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ስብከት EOTC Tv Mahibere kidusan Zemari Mikiyas ዩቱብ ቻናል New orthodox Mezmur Yemankiya dewul Memher mihretab asefa Mzemedkun bekele Saifu show Mahibere kidusa Eotc tv Emama zinash እማማ ዝናሽ Prank Ebs tv Oromigna Mezmur የማርያም መዝሙር


የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መንክር ሚዲያ Menker Mediaን SUBSCRIBE አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። መንክር ሚዲያ Menker Media በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ዘገባዎችን እና እርዳታ እሚፈልጉ የገጠር ቤተክርስቲያን የማስተባበር ስራ የሚሰራ እና እየሰራ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው። የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን። እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን። መንክር ሚዲያ Menker Media ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው። Subscribe and share ያድርጉ::