አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ (መዝሙር 18፥1)እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ 🙏ስሜ ትንሣኤ አባተ ይባላል በዚህ ቻናል ላይ ኬክና ምግብ ነክ እንዲሁም ስለህይወታችን የፍቅር ታሪኮች ትረካ ያገኛሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ያአድርጉ እፎይታ- Relief's Tube እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏