እንኳን ወደ ማኅተቤ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በሰላም መጡ ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያ ስረአት እና ቅኖናን የጠበቀ አዳዲስ መዝሙር እና እንዲሁም የአውደ ምህረት ዝማሬዎችን እና ስብከቶችን የሚያገኙበት መንፈሳዊ ቻናል ነው።