እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል ለወንጌል አገልግሎት የተከፈተ ሲሆን እንደገና ደግሞ አማኞች ፈልገው የማያገኟቸውን ቆየት ያሉ ዝማሪዎችን እና አዳዲስ መዝሙሮችን ማቅረብ ነው። Subscribe እና like እንዲሁም Share በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። እናመሰግናለን! በቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት https://t.me/nazrawi_tube