keto channel logo keto
  • Custom URL: @keto327
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.59K
  • Video Views: 44.53K
  • # videos: 35
  • Category: Food Lifestyle
  • Date Created: 2011-10-25
  • Date Updated: 2024-06-07
Audience activity: 28
Views per video: 1.27K


ሰላም ለመላ ሀበሻ ወገኖቼ. እንክዋን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ. አብነት ነኝ ጤናማ አመጋገብ እና i motivated with healthy life style. Calory (በ አንድ ቀን ውስጥ ለመቀንስ የረዳኝን የምግብ መጠን ) እና carb (ጉልበት ሰጪ ወይ ደሞ ስክዋር ነክ ) የተቆጠረ የኬቶ ዳይት ምግቦቼን ይዤ እየቀረብኩ ነው. ያ ማለት ደሞ በሳምንት ውሰጥ ትልቅ ክብደት በመቀነስ እና ለውጥ በማየት ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት. Low carb meal plan እና ኬቶ ዳይትን ለየት የሚያደርገዉ በፍጹም መራብ የለም የዚህ ቪዶዮ አላማ የኬቶ ዳይት + low carb meal plan 44 ፓውንድ በቀላሉ የመቀነስ ጉዞዬን በ entertainment ( ዘና እያልን በምንማርበት ) መልክ አድርጌ ተከስቻለሁ. የዳይት እና የጤና ባለሞያ አይደለሁም. ኬቶ ዳይት ለሁሉም ሰው ነው ብዬ አላምንም ግን ዳይቱን ማረግ ከፈለጋቸሁ ባለሙያ ብታማክሩ አበክሬ እመክራለሁ. This is the channel I would like to share my journey of keto and lowcarb healthy lifestyle. Viewers are encouraged to do or get professional advises before trying keto diet and any thing that it exist in this channel. ሰላም ለአገራችን / ለዓለም ይሁን .