Hello, this is Ezedin Kamil. I am student, innovator and entrepreneur who has a big vision to change the narrative of Africa by Tech and entrepreneurship. join me, help and follow me to be part of it! Thank you! ሰላም ኢዘዲን ካሚል እባላለሁ። ተማሪ፣ የፈጠራ ስራ ባለሙያ እንዲሁም የአፍሪካን ትርክት በቴክኖሎጂ እና ስራ ፈጠራ ለመቀየር አላማ ያነገብኩኝ የስራ ፈጣሪ ነኝ። የግስጋሴዬ አካል ለመሆን የምትፈልጉ ተቀላቀሉኝ፣ ተከተሉኝ ድጋፍም አድርጉልኝ! አመሰግናለሁኝ!