ኑ ቡና እንጠጣ። ቡና የሰውን አእምሮ በማነቃቃት ሰዎች መረጃ እንዲለዋወጡ እና በማህበራዊ ህይወታቸው መልካም መስተጋብር እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል። // Let's have coffee. By stimulating the human mind, coffee helps people to exchange information and develop positive interactions in their social life.