እኔ ማንኛዉንም ሀይል አልፈራም፣አንድ በረ ቢዘጋብኝም፣በሌላ በር ከተፍ እላለሁ፣ይህ አዲሱ channel ነዉ ሰሞኑን በvideo ከተፍ እላለሁ።እስከዛ subscribe አያድርጋችሁ ጠብቁኝ።ከኑመ ጋ ዱቢን ኣዬ!!!!