Hey guys! Welcome to this channel. I'm Lula. I talk about all things YouTube, business and entrepreneurship. ሰላም ሰላም! እንኳን ደህና መጡ! ሉላ እባላለሁ። በዚ ቻናል ላይ ስለተለያዩ ነገሮች ባወራም በዋነኝነት ግን ቢዝነስ እና ሥራ ፈጣሪነት (business and entrepreneurship) እንዲሁም ዩቲውብን በተመለከተ ጥያቄአችሁን የሚመልሱ (how-to) ቪዲዮዎችን እሰራለሁ። Favorite quote : “You are the average of the five people you spend the most time with.” – Jim Rohn