አቡ የህያ ዩቱብ ابو يحيى قناه channel logo አቡ የህያ ዩቱብ ابو يحيى قناه
  • Custom URL: @user-ko6wl1kf2p
  • Country: United States 🇺🇸
  • Description language: Arabic

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.63K
  • Video Views: 38.85K
  • # videos: 278
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2022-02-28
  • Date Updated: 2024-06-14
Audience activity: 23
Views per video: 139
Keywords: https://youtube.com/channel/UCvUU5FH3q4uXT2m5jW9rS-g


ተውሂድ ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት س١- : لِمَاذَا خَلَقَنَا اللهُ؟ ج١- : خَلَقَنَا لِنَعۡبُدَهُ وَلَا نُشۡرِكَ بِهِ شَيۡئًا وَالدَّلِيلُ قَوۡلُهُ تَعَالَى فِي سُورَةِ الذَارِيَاتِ : وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ ጥ.1 አላህ ለምንድነው የፈጠረን ? መ.1- አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56). وَقَوۡلُهُ ﷺ: (حَقُّ اللهِ عَلَى الۡعِبَادِ أَنۡ يَعۡبُدُوهُ، وَلَا يُشۡرِكُوا بِهِ شَيۡئًا) (متفق عليه) የአላህ መለዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ ለአላህ በባሮቹ ላይ ያለው ሀቅ እሱን እንዲገዙት/ እንዲያመልኩትና በሱ ላይ ምንንም አለማጋራት( አለማሻረክ ) ነው”. ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል