ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube channel logo ሜሮን ወለተ ኪዳን you tube
  • Custom URL: @user-st4tp3cl4j
  • Country: United Kingdom 🇬🇧

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.17K
  • Video Views: 19.21K
  • # videos: 126
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-05-21
  • Date Updated: 2024-06-23
Audience activity: 16
Views per video: 152
Keywords: Ethiopia Orthodox Mezmur ማኅቶት ቲዩብ _Mahtot Tube Seifu ON EBS memihir tesfaye abera


ይህ የእኔ የ ሜሮን ወለተኪዳን የግል መንፈሳዊ ውይይት ዝማሬዎች እና ትምህርቶች የማስተላልፍበት የየቱብ ቻናል ነው ቻናሌ ከዘር ከፖለታካ ነፃ ይሁነ ሁሉም ስው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው እና በአንድነትን እምንማማርበት መንፈሳዊ ቻናል ነው አለም አላፊ ነው እና መልካም ስራ ስርተን እንለፍ ስው ዝርያውን ቢያጥር መዝጊያውን ቢስራ በሕንፃ ላይ ሕንፃ ብያስመስል ተራራ አይቀርም መሄዱ ሁሉም በየተራ ሁላችንም ትተነው እናልፋለን አለም ኩንትራት ነው ስለሆነም በአንድነት በፍቅር በስላም ተስስበን ተጋግዘን መልካም ፍሬ እናፍራ ስለምትደርግሉኝ ድጋፍ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም አመስግናሎሁ ቤተስብ ይሁናቹሁ በጣም አመስግናሎሁ ያልሆናቹ ቤተስብ እንድትሆነ በቅንነት እንዱሁም ስብስክራይብ ሼር ላይክ እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃሎሁ ስብስክራይብ subscribe telgream Face book Tik Tok