የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን channel logo የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
  • Custom URL: @dawitfassilministries
  • Country: Kenya 🇰🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 58.6K
  • Video Views: 4.84M
  • # videos: 279
  • Estimated Earnings: $1.21K - $19.34K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2018-09-20
  • Date Updated: 2024-05-30
Audience activity: 82
Views per video: 17.33K
Audience growth speed: 27
Keywords: Dawit Fassil Ministry


የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ፦ በመንግስት ህጋዊ ሰውነት የተሰጣት፤ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባል የሆነችና፤ በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፤ እና በምዕራብ ኢትዮጵያ አጥቢያ ጉባኤዎች ያሏት ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ በሽማግሌዎች አስተዳደር የምትመራ ስትሆን ፤ የቃሉ አገልጋዮችና የመንፈሳዊ ዘርፍ አባላት ሁሉ በሽማግሌዎች አመራር ስር የሚመሩ ናቸው፡፡ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና አላማም ወንጌልን ያለፍርሃት በግልጽነት መስበክና ፤ ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉና እሱን ብቻ የሚገልጡና የሚያከብሩ፤ የአባቶቻችንን አስተምህሮ መከራን በመቀበልና ፤ዋጋን በመክፈል ለሰው ልጆች ማድረስ ነው፡፡ 2ቆሮንቶስ 4፡1_18 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላቹህ። Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:- https://t.me/DawitFassilMinistries Facebook: - https://www.facebook.com/Dawit-Fassil... You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላቹህ። https://gospeltruthethiopia.com/