ፈሀድ & ረያን (እናቱ እና እህቱ) ዩቱብ ያስተምራል እና ይጠቅማል የምንላቸውን ሁለገብ ነገሮችን ምግብ ስራዎችንም ጭምር በአላህ ፍቃድ እንለቃለን እንሻላህ ወደ እናንተ እናደርሳለን እናንተም በቅንነት አበረታቱን🌹🌹🌺🌺🌷🌷🌻🌻🌼🌱🌲🌳