MAHDERE TENA (ማሕደረ ጤና) channel logo MAHDERE TENA (ማሕደረ ጤና)
  • Custom URL: @mahderetena
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.74K
  • Video Views: 606
  • # videos: 4
  • Category: Health Knowledge Lifestyle
  • Date Created: 2019-12-02
  • Date Updated: 2024-05-20
Views per video: 151
Keywords: Tena MAHDERE TENA MAHDERE MAHIDERE TENA MAHDER TENA TUBE HEALTH MEHDERE HEALTH KIDNEY DISEASE TREATMENT SYMPTOM HOME REMEDIES ማህደረ ጤና ማህደረ ጤና ማህደረ


ሰላም  ጤና ይስጥልኝ ውድ  የሀገሬ ልጆች እንኳን ወደ ማህደረ ጤና ዮቱብ ቻነል በሰላም  መጣችሁ።በዚህ ቻነል ላይ   በርከት ያሉና የተለያዩ  አስተማሪ  የሆኑ የጤና መረጃወች አጠር ብለው በቀላል መንገድ ይቀርባሉ። እነዚህ መረጃወች አላማቸው  በዋናነት  የጤና ግንዛቤን ከፍ በማድረግ በሽታን ቀድሞ  መከላከል ላይ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው። ከዚህ በተጨማሪ  በተለያዩ ምክኒያቶች የህክምና ርዳታ ማግኝት የማትችሉ ሰወች በቤታችሁ ሆናችሁ ራሳችሁን ምታክሙበትን ቀላልና  ተፈጥሮአዊ መፍቲሄወችን ለመጠቆምና ለማሳወቅ ..አንድሁም መታከም አየቻላችሁ ግን የበሽታዎችን ደረጃና የህመም ምልክቶችን አስጊነት  ባለማወቅ በመዘግየት ምክኒያት የሚከሰቱ  ተጨማሪ ሌላ በሽታወችን/complications የሚባሉትን/ ለመከላከል አደገኛ የሚባሉትን የህመም ምልክቶች በማሳወቅ መቼ ወደ ጤና ተቋም ፈጥናችሁ መሄድ አንዳለባችሁ ለማስገንዘብ ና  ለማሳሰብ ነው። በዚህም መሰረት  በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የዉስጥ ደዌ ብሽታዎችንና ህክምናቸውን ስለ ማህፀን እና ፅንስ  ጤንነት አጠባበቅ አንድሁም የተለያዩ የማህፀንና ፅንስ በሽታዎችንና ሕክምናቸውን ፥ ስለ ህፃናት አመጋገብና ጤናማ አስተዳደግ ስለ  ቆዳ ጤና አጠባበቅ አንድሁም የተለያዩ የቆዳ  በሽታወችንና ህክምናቸውን። ስለ አእምሮ ጤና አጠባበክ  ፡  የተለያዩ የአእምሮ ህመሞችንና ህክምናቸውን። ስለ ጤናማ ስራአተ  ፆታ ግንኙነት  ፡ አንድሁም የአካል ብቃት እንቅስቀሴና ጤናማ አመጋገብን የተመለከቱ  አስተማሪ የሆኑ ቪድዮዎችን ይዘን አንቀርባለን። ለቻናሉ አድስ ከሆናችሁ ሰብስክሪይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።  ሌላው በዚህ ቻናል ላይ የምንሰራቸው የጤና መረጃወች ለብዙ ሰወች መድረስ አንድችሉ ላይክ እና ሼር በማድረግ  ተባበሩኝ።