ጋብቻ በኢስላም channel logo ጋብቻ በኢስላም
  • Custom URL: @baasixoo2015
  • Country: Saudi Arabia 🇸🇦

  • YouTube channel type
  • Audience: 15.1K
  • Video Views: 326.41K
  • # videos: 27
  • Estimated Earnings: $81 - $1.3K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2017-12-08
  • Date Updated: 2024-06-28
Audience activity: 21
Views per video: 12.09K
Keywords: wesib


አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ። ውድና የተከበራችሁ የጋብቻ በኢስላም ቻናል ቤተሰቦች ኢስላም ሁሉንም የሕይወት ዘርፍ የሚዳስስና ስርአት የሚያሲዝ መመሪያ ያለው ለሁሉም ዘመንና ስፍራ ተስማሚ የኾነ ትክክለኛ ብቸኛ ሐይማኖት እንደኾነ ሁላችንም እናምናለን። ይሁን እንጂ በተለያዩ የሕይወት ዘርፍ ኢስላም የደነገጋቸውን ጥልቅና ምጡቅ ሕግጋቶች የምናውቅ ብሎም የምንተገብር እጅግ በጣም ጥቂቶች ነን። በዚህ ቻናል ጋብቻ ነክ ጉዳዮች በሰፊው ይዳሰሳሉ። በተለምዶ የሚያሳፍሩና በማህበረሰባችን አስነዋሪ ተደርገው የሚታዩ ጉዳዮች በአደብ ይብራራሉ። የተለያዩ ግንዛቤ ማስጨበጫ ቪድዮዎች በትርጉም ይቀርባሉ። ኢንሻአላህ።