DEGAN TUBE (ደጋን ቱዩብ) channel logo DEGAN TUBE (ደጋን ቱዩብ)
  • Custom URL: @pentube6273
  • Country: Saudi Arabia 🇸🇦

  • YouTube channel type
  • Audience: 5.35K
  • Video Views: 164.76K
  • # videos: 90
  • Estimated Earnings: $41 - $656
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2019-04-03
  • Date Updated: 2024-07-06
Audience activity: 30
Views per video: 1.83K
Keywords: Jemila Nile Tube ጀሚላ ናይል ቱዩብ Nile river የናይል ወንዝ Ethiopian Nile Blue Nile ነጭ አባይ አባይ ግድብ Quran Quran


እንኳን ወደ DEGAN Tube በሰላም መጡ ኢንሻ አሏህ ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ፡ግጥሞችን እና ትረካዎችን እናጋራለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሸር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ባረከሏሁ ፊኩም! የድን ችቦ በራ ሻማው ተለኮሰ፣ ጨለማው ለቀቀ ግርዶው ፈራረሰ፣ እስላም በሩን ከፍቶ መንገዱን አደሰ፣ የነቃ ሰው ሮጠ ሄደ ገሰገሰ፣ ያልነቃ ሰውማ ቀረ እያለቀሰ፣ ኑሮውን ሳይቀይር እድሜውን ጨረሰ። ወገኔ ነቃ በል ጊዜው የንቁ ነው፣ ያልነቃ ሰውማ ዘላለም ለቅሶ ነው የድን ችቦ አብርቷል እንጠቀምበት ፣ ወገኔ ነቃ በል እንነሳ ለእድገት፣ በአሏህ ገመድ ላይ በአንድ ተያይዘን ያለመለያየት፣ እናብብ እናፍራ እንጓዝ በህብረት።