Medina Ayalew  يارب سعدان channel logo Medina Ayalew يارب سعدان
  • Custom URL: @medinaayalew1094

  • YouTube channel type
  • Audience: 345
  • Video Views: 3.15K
  • # videos: 85
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-07-25
  • Date Updated: 2024-02-20
Audience activity: 9
Views per video: 37


አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን ያረቢ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላሁ ነብያችንን የሚዘልፍ የአላህ በላ ይውረድባቸው ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን አላህ ፍትህ ያውርዲላቸው የቁረአን ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም በእስልምና እንደተፈጠርን በእስልምና ይውሰደን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሞተ ጀነተ ፊርዶስ ይውፍቀው ለታመመ አፊያውን ይመልስለት ለተቸገረ ፈረጃን ማገኘትን ይወፍቀው አላህ በራህመቱ እሱ አዛኝና መሀሪ ጌታነውና አውቀንም ሆነ ሳናቅ የሰራናቸውን ወንጀሎች ይቅር ይበለን