Laba Media ላባ ሚዲያ channel logo Laba Media ላባ ሚዲያ
  • Custom URL: @labamedia9748
  • Country: United Kingdom 🇬🇧
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 4.69K
  • Video Views: 63.15K
  • # videos: 57
  • Category: Entertainment Society
  • Date Created: 2020-05-14
  • Date Updated: 2024-07-09
Audience activity: 13
Views per video: 1.11K


እንኳን ወደ ላባ ሚዲያ በሰላም መጡ።በዚህ ሚዲያ በተለያዩ ጊዜያቶች እና በተለያዩ ደራሲያን ተፅፈው ለህትመት የበቁና በተለይም አጫጭር እና ፈታ ዘና የሚያደርጉ ታሪኮች፣ግጥሞች እንዲሁም የተመረጡ የልብወለድ መፅሀፎች እየተነበቡ ወደ አድማጭ ተመልካች በትረካ መልክ የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነው።አብረን ወደፊት ብዙ ነገሮችን እንማራለን አንድ ላይ እየተዝናናን ብዙ ቁምነገሮችን እንጨብጣለን።"ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ስለዚህ ኑ አብረን እናንብብ እና አንድ ላይ ሙሉ ሰወች እንሁን" ወደውና ፈቅደው እንዲሁም መርጠው ስለሚመለከቱን እናመሰግናለን ከወደዱት ለወዳጅወ ማጋራትን፣ሰብስክራይብ ማድረግን እና ገንቢ አስተያየት መስጠትን እንዳይዘነጉ አደራ እንላለን። እናመሰግናለን። አዘጋጅ እና አቅራቢ መአዛ ደሳለኝ ኤዲተር ሄኖክ ደሳለኝ። Welcome to Laba Media.ln this channel you can find different Amharic entertaining books and educational short stories,long stories,fictions and different poems will host.Let's read together,let's get knowledge and have fun.Book is life.Be positive and stay blessed.please like,share,comment and subscribe.Thank you. Meaza Desalegn Host. Henok Desalegn Editor.