ወረብ ቲዩብ - WREB tube channel logo ወረብ ቲዩብ - WREB tube
  • Custom URL: @wrebtube
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 13.6K
  • Video Views: 35.8K
  • # videos: 21
  • Category: Christian music Music Religion Society
  • Date Created: 2022-10-09
  • Date Updated: 2024-06-22
Audience activity: 2
Views per video: 1.7K
Audience growth speed: 21
Keywords: ወረብ ቲዩብ wreb tube woreb tube worebe tube wrebe tube ወረብ Mezmur ማርያም ዝማሬዎች መዝሙሮች Ortodox mezmur Ortodox መዝሙር አቤል መክበብ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube ወረብ ቲዩብ wereb tube


የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ። ወረብ ቲዩብ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ መዝሙራት፣ ምክረ አበው የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ትምህርታዊ መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ወረብ ቲዩብ Wreb Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። “ወረብ ቲዩብ” የሚለቃቸው መዝሙሮች በሙሉ በዘማሪው ህጋዊ ፈቃድ የሚለቀቁ መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን ለሀሳብ ፣ አስተያየትና መረጃ እኛን ማግነት ከፈለጉ ስ.ቁጥር:- +251926309004 ቴሌግራም:- @Agzegn19