Amran Media Goal፡ 1. 3000 Subscribers 2. To be successful youtube by June 2023 አምራን ሜዲያ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለእናንተ ለተመልካቾቹ እና ለተከታታዮቹ የሚያደርስ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ዋና ዋናዎቹ፦ 1. ትምህረታዊ መረጃዎችን (Tutorials) 2. ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትኩረት የሳቡ መረጃዎችን (In demand social and economical issues) 3. አለምአቀፍ እና ሀገር አቀም ዝነኝነት ያገኙ ክስተቶችን (Popular events) 4. እንዴት ይሰራል (how it works?) 5. የህይወት ውጣ ውረድ ትዝብቶች እና የተለያዩ መጣጥፎች(Narriations) 6. የተለያዩ ውድድሮች(competitions) 7. በቪድኦዎች ላይ የተሰሩ አስተያዬቶች (Reactions) #Ethiopia , ethiopia