ድርብ ማለት ሁለት ትርጉሞች አሉት አንደኛዉ መደራረብ መደረብ የተደረበ ነገር ሲሆን ሁለተኛዉ ደሞ ድርቤ እንደ ስም እንገለገልበታለን ሁለቱም ለኛ ትርጉም አለዉ። አብራችሁን ለመቀጠል ስለተቀላቀላችሁን እንጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ሀሳባችሁን ቢስተካከል ቢሻሻል የምትሏቸዉን አስተያየቶች በደስታ እንቀበላለን።❤ 👀 👃 👄