Tseghe Girmay channel logo Tseghe Girmay
  • Custom URL: @tseghegirmay1
  • Country: Italy 🇮🇹
  • Language: Amharic
  • Description language: Italian

  • YouTube channel type
  • Audience: 31K
  • Video Views: 1.03M
  • # videos: 784
  • Estimated Earnings: $258 - $4.13K
  • Category: Food Health Lifestyle
  • Date Created: 2020-12-05
  • Date Updated: 2024-07-04
Audience activity: 33
Views per video: 1.32K
Audience growth speed: 23
Keywords: tseghè tube How preparig lye from ash How to make soap & detergents from lye እንደት ከአመድ ውሃ ሳሙና አንሰራለን የኮኮናት ዘይት አሳረር የኩርኩማ ሳሙና የገላ በቡና ሳሙና የአቮካዶ ዘይት አሰራር How to make soap with avocado oil & and seeds Natural remedies with avocado seeds for joint and muscle pain Homemade vegetables nut How can you eat and drink avocado seed delicious Italian dishes mexican dsches


Mi chiamo Tseghe Girmay, vivo in Italia ma sono nata in Etiopia. Ho aperto questo canale per offrirti idee di ricette tradizionali italiane e suggerimenti per fare cose utili a casa e nel tuo orto e giardino. My name is Tseghe Girmay, I live in Italy but I was born in Ethiopia. I have opened this channel to give you some ideas to prepare traditional Italian recipes and tips for making useful things at home and in your garden. ፀጌ ግርማይ እባላለሁ የምኖረው ጣሊያን ነው ኢትዮጵያዊት ነኝ ። ይህንን ቻናል የከፈትኩት የጣሊያን ባህላዊ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን እና ጠቃሚ ምክሮችን በቤትዎ እና በአትክልትዎ ውስጥ ለመስራት አንዳንድ ሀሳቦችን ለመስጠት ነው ። እንዲሁም በቀላል ዜደና ከኬሚካል ነጻ የሆኑ የውበት መጠበቂያ ቅባቶች ፣ ክረሞች ፣ ሳሙናዎች ፣ ከጽዋቶችና አትክልቶች ፣በመስራት ፣የማቀውን ፣ ባለኝ አቅም በማስተማርና ፣እንዲሁም ከናንተ በመማር ፣ለማስተላለፍ ነው የከፈትኩት ።ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ ለምታደርጉልኝ ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ :: በህክምና ዙሪያ ብሰራም በዚህ ቻናል ላይ የተካተቱ ዝርዝር መረጃዎች በሙሉ በታዋቂ የሕክምና ባለሞያዎች የተረጋገጡ ሳይሆን በእኔ ከልምድና ከሙከራ ( በይበልጥ ሳሙናዎቹ በራሴ ፊትና ገላ በመሞከር ) ባገኘሁት መሰረት እንደሆነ ማሳወቅ እፈልጋለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ