ሉባባ ሀሠን channel logo ሉባባ ሀሠን
  • Custom URL: @user-dq1ok2ts8h

  • YouTube channel type
  • Audience: 168
  • Video Views: 2.74K
  • # videos: 84
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-05-11
  • Date Updated: 2024-06-18
  • rahatul_qelb
Audience activity: 16
Views per video: 32


🌷~ ከመከራችሁ ጥፍጥናውን ቅመሱ! 🌷• ችግር መፅናናትን ይፈጥራል! ችግርና ውድቀት ትግስትን ያዳብራል ። ተደጋገሚ ሲሆን የትግስት ልምድ ይገኛል ። ብስለትንም ያዳብራል! ራሳችን ፈቅደን ምሬት ውስጥ ካልገባን በስተቀር መከራ ከበፊቱ የተሻልን ሰዎች ያደርገናል! ምክንያቱም ፈተና ጥበብና ብስለት ትግስት ያስተመረናል! 🌷~ ችግር የተለያዩ እድሎችን ይፈጥራል ፈተና የማስተናገድ ብቃታን ያበለፅጋል። 🌷~ችግር ያነቃቃል! አወ ተራ ሰው ስህተት ሲስራ ውድቀት ውስጥ እንዳለ ያስባል ። ነገር ግን ታለላቅ የስኬት ታሪኮች የተገኙት ባልተጠበቁ የስህተት ግኝቶች ነው ። አንድ የሆራሴ አነጋጋር አለ እሱም 🌷"በሳይንስ ስህተት ሁሌም እውነትን ይቀድማል! ያ ማለት ስህተት ካልተሳሳትን ልክነት አናውቅም። ከገጠማችሁ መጥፎ ተሞክሮ ትንሽ ፈቅ ብላችሁ ብታስተውሉ ከመጥፎ ጎን በሁዋላ መልካም የተሞክሮ ጥቅም ታያላችሁ። ~ ችግር ስኬትን ያጎናፀፈው ትልቁ ሞዴላችንም አለ! ዩሴፍ አለይሂ ሰላም! የከብት አርቢ ቤተሰብ በወንድሞቹ የሚገለል በሌብነት የተወቀሰ ብሎም ሸለቆ ውስጥ የተጣለ አልፎም በባርነት የተሸጠ ከባርነት ወደ እሰረኝነት ከእስረኝነት ወደ ጠቅላይ 🌷•° ሚኒስተርነት የተሸጋገረ መከራ የወለደው ጀግና መሪ ነበር! "ከእያንዳንዱ መጥፎ ተሞክሮዎች ትምህርት ውሰዱ "! #መልካም ቀን ለሁላችሁም #ውድ ተወዳጅ የአገሬ ልጆች የወደዱትን ማስታወሻ ለሚወዱት ሼር °• ⇙ @rahatul_qelb ⚘ @rahatul_qelb ♡\_♡ • ┈ • ° ራሀቱል ቀልብ✍ 👆JOIN ✍_______________¶¶______________¶