Dr. Werotaw Bezabih channel logo Dr. Werotaw Bezabih
  • Custom URL: @dr.werotawbezabih1057
  • Country: Kenya 🇰🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 32.3K
  • Video Views: 940.92K
  • # videos: 234
  • Estimated Earnings: $235 - $3.76K
  • Category: Knowledge Society
  • Date Created: 2020-05-26
  • Date Updated: 2024-07-13
Audience activity: 29
Views per video: 4.02K
Audience growth speed: 21
Keywords: entrepreneurship Ethiopian trainer amharic motivational videos amharic motivational speech motivatinal videos inspirational videos amharic inspirational videos ethiopia አነቃቂ ንግግሮች personal development dr. werotaw bezabih ዶ/ር ወሮታው በዛብህ Business skill Ethiopia entrepreneurship


ጤና ይስጥልኝ!! ዶ/ር ወሮታዉ በዛብህ እባላለሁ። በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ግንኙነት በዶክትሬት ተመርቄያለሁ። የጂኒየስ የኢንተርፕረነርሽፕ ማሰልጠኛ ተቋም ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የአዕምሮ ኢንተርፕረነርሽፕ ማስፋፍያ አገልግሎቶች አ/ማ የቦርድ ሰብሳቢ ነኝ። የዚህ ፕሮግራም ዋና ዓላማዉ የዓለም ስራና ብልፅግና ዋና ምንጭ የሆነዉን የኢንተርፕረነርሽፕን(የቢዝነስ ፈጠራን) ስኬታማነት ዋና ዋና ችሎታዎች በተግባር ማስተማር ነዉ። ትምህርቱን ከተገበርን ራሳችን፣ ቤተሰቦቻችንና ሀገራችን ለማበልፀግ ያስችለናል። በዘርፋ ከ20 ዓመታት በላይ በገበየናቸዉ የሀገርና ዓለማቀፍ ልምዶቻችን (አሜሪካ ፣ ጃፓን ፣ እንግሊዝ ፣ ደቡብ ኮርያ ፣ ጣሊያን ፣ ሲንጋፖር ፣ ሩስያ ፣ ስዊድን ፣ ታይላንድ ፣ ኬንያ ፣ ኡጋንዳ ፣ ጀርመን ፣ ዱባይ እና ሌሎችም በአካል በመገኘት)፣ ከ860 ዙሮች በላይ ባሳለፍናቸዉ ብዙዎችን ስኬታማ ባደረግንባቸዉ የስልጠና ተሞክሮዎቻችን፣ በግል ባዘጋጀናቸዉ 7 መፅሀፎቻችንና 7 ሲዲዎቻችን እንዲሁም በጋራ ባዘጋጀናቸዉ 6 መፅሀፎቻችን ታግዘን ትምህርቱን እናቀርባለን። ቪዲዮቻችንን በሳምንት ሶስት ቀኖች ሰኞ፣ ዕሮብ እና አርብ ይዘን ስለምንቀርብ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲከታተሉን በአክብሮት እጋብዛለሁ።