እንኳን ወደ ጣዕም ኪችን በደህና መጡ! በዚህ ቻነል ልዩ ጣዕም ያላቸው እንዲሁም ለጤና ተስማሚ እና ጊዜ ቆጣቢ የሆኑ የኢትዮጵያ እና የሌላ አገር ምግቦች ይቀርባሉ፡፡ Welcome to TAEM Kitchen (ጣዕም) ! In this channel you will find quality Ethiopian Food cooking videos for delicious and healthy food preparation such as authentic Ethiopian cuisines, quick meals, snacks and other interesting foods to taste. Enjoy cooking with us while creating tasty meals.