SEBEZ TUBE ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራቹ የሰበዝ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችዃል ሰበዝ ቲዩብ የተለያዩ አይን ከፋች የሆኑ የቢዝነስ ሀሳቦችን የስራ አማራጮችን እንዲሁም ስለ አጠቃላይ ገበያው መረጃ ሊያቀብላቹ በትጋት እየሰራን ነው።