Zed  ወሎ Tube channel logo Zed ወሎ Tube
  • Custom URL: @zedtube6796

  • YouTube channel type
  • Audience: 5.77K
  • Video Views: 47.72K
  • # videos: 258
  • Category: Food Lifestyle
  • Date Created: 2021-12-17
  • Date Updated: 2024-06-04
Audience activity: 8
Views per video: 184


Wellcome My Best Family Zed wollo Tube like share subscribers በማድረግ ይቀላቀሉ🌼🌻🥀/እህቴ ፍቅርኮ ነሸ...ውብ የአለም ቆንጆ ውበትሸ የፀሀይን ድምቀት ያሰንቃል በሥነ ምግባርም ከሚሰክ የበለጠ ውድ ነሸ ። ጨዋነትሸ የጨረቃ ብረሀን ያጨልማል ውበትሺን በእምነት፣ ሰላምሺን በልብ እርጋታ፣ክብርሺኝ በሂጃብ ጠብቂ🥀 አሰታውሺ ያንች ጌጥ ወርቅ አይደለም፣ብርም እንቁም አይደለም::ይሉቁንም መዋቢያሸ ሂጃብሸ፣ሁለት የፈጅር ሰላት ረከዓወችን፣ ለአሏህ ብለሸ ሰትፆሚ የሚሰማሸ የወሀ ጥም ከአሏህ ውጭ ማንም ሳያውቅ የምትሰጭው ምፀዋት ፣ ለሀጢያትሸ ቃጠሎ ያፈሰሺው ትኩሰ እምባ ለአሏህ ታዛዥ ከመሆን የመነጨ ረጅም ሰጂድ ና የመጥፎ ስራ የመሰራት ዝንባሌ ሲከሰት ለአሏህ የምታሳይው እፍረትና ክብር ናቸው። ከአላም አንደኛ ቆንጆ ነሺና ራሰሺን በተቅዋ ልብሰ ሸፍኚ። የምግባር ብልሹ ሴቶች ብልጭልጭ ሂይወት አይታይሸ ምክኒያቱም እነሱኮ የጀሀነብ ማገዶዎች ናቸው አንች ግን የጀነት ሙሺራ አትመዛዘኑም ሰለዚህ አንች እንሰቷ እህቴ ቁጥብ ሁኚ በሂጃብሸ ፅኚ ሀያእ የቁጥብ ሴት መገለጫ ነውና 🥀🌻