#Sport channel logo #Sport
  • Custom URL: @sport8554
  • Country: United Kingdom 🇬🇧

  • YouTube channel type
  • Audience: 240
  • Video Views: 4.65K
  • # videos: 10
  • Category: Fitness Health Lifestyle
  • Date Created: 2020-06-06
  • Date Updated: 2024-04-05
Audience activity: 19
Views per video: 465
Keywords: stomach exercises workout for bigger buttocks side booty workout for women squat workout women workout Channel ethiopia new music video habesha drama ethiopian movie Ethiopia prank Habesha Vine seifu on ebs Miko Mikee 20 вариаций на пресс Дикий Лось No Gym мышцы живота selam tesfaye ethiopian comedy Ethiopian sex ethiopian movie 2020 jawar mohammed wesib የሴቶች ስፖርት የዳሌ ስፖርት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ rakeb alemayehu ዘጠነኛው ሺህ funny


ስፖርት ለጤና ጠቀሜታው ይሄ ነዉ የማይባል ጠቀሚታውች ነው ያሉት ይሄንን ማናችንም የምናውቀው ነገር ነው ነገር ግን አብዛኞችን ጊዜ እያለን እንኳን ለመስራት እየቻልን በስንፍና ጠቀሜታው በደንብ ሳንገነዘብ እራሳችንን ከስፖርቱ አግልለን ከስፖርት ማግኘት ያለብንን ጠቀሚታውች ያላገኘን ብዙ ነን በተለይ በሀገራችን በኢትዮጵያ እስፖርት ለይ ያለን አመለካከት የተዛባ ይመስለኛል ሁላችንም ጤና ማግኘት አንጠላም ለዚህም ምርጡ መፍትሄ ስፖርት ነው ብል ማጋነን አይሆንም ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ብለዋል አባቶቻችን ስፖርት አዘውትረው በመስራት ታድያ ለምን የራስዋንም የቤተሰባችን ጤና ያለምንም ክፍያ አያገኙም በውጭው አለም በጣም የሚደነቅ የስፖርት ባህል አዳብረው ሴቶቻቸው እንካን ከወንዶች እኩል ጂም ናዝየም ውስጥ እደውም አንድ አንዴ ከወንዱ በልጠው ሲሰሩ መየት ብዙም አያስገርምም የህ የስፖርትቱ ባህል ወደ ሀገራችን እንዲመጣ እፈልጋለሁ እናም የሀገሬ ሴቶች ያማረ ተክለ ሠውነት እንዲኖራችሁ ወደስፖርቱ በሚገባ መምጣት አለባቹሁ ውድ የሀገሬ ሴቶች ሰላማቹሁ ይብዛ።