በዚህ ቻናል ላይ ትምህርታዊ ይዘት ያላቸዉን እራስን መጠበቅ ከሌላ ሰዎች ጫና ለማዉጣት እና እራሳችንን ሆነን ለመኖር ምን መስራት እዳለብን እራሳችንን ድክመታችንን አዉቀን እንዴት ማሻሻል እንዳለብን የምንማማርበት ቻናል ነዉ