አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ ይህ የተፈኩር ሴንተር ዩቲዩብ ቻናል ሲሆን #ላይክ #ሼር #ሰብስክራይብ በማድረግ እናጠናክር! ጥያቄ፦ "ተፈኩር" ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፦ "ተፈኩር" ማለት ማስተንተን ማለት ሲሆን ይህም የተወሰደ ከሱረቱ አሊ-ዒምራን፡191 ነው እንዲህም ይላል፦ الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَىٰ جُنُوبِهِمْ وَيَتَفَكَّرُونَ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ (እነርሱም) እነዚያ ቆመው፣ ተቀምጠውም፣ በጎኖቻቸው ተጋድመውም አላህን የሚያወሱ በሰማያትና በምድር አፈጣጠርም የሚያስተነትኑ፡- «ጌታችን ሆይ! ይኸን በከንቱ አልፈጠርከውም፤ ጥራት ይገባህ፤ ከእሳትም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው፡፡