እንኳን ወደ አናኒያ ዩቱብ በሠላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ብዙ ገጠራማ ሥፍራዎችን በማሥጎብኘት ሁሉም ህብረተሠብ የገጠሩን ህብረተሠብ የማገዝና የመርዳት ጽንሠ ሀሣቦችን በማሥጨበጥ በጎ ሥራዎችን መሥራት ነው።