soli   ሶሊ tube channel logo soli ሶሊ tube
  • Custom URL: @solitube1348
  • Country: Canada 🇨🇦

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.9K
  • Video Views: 25.32K
  • # videos: 93
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-06-24
  • Date Updated: 2024-05-27
Audience activity: 13
Views per video: 272
Keywords: soli ሶሊ tube


ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የሶሊያና ትዩብ አድማጭ ተመልካቾች እንዴት ናችሁ ሶሊ ትዩብ እናንተን ውድ ቤተሰበቻችንን ያስተምራሉ እያዝናኑ ቁም ነገር ያስጨብጣሉ፣የህይዎት መንገድዎን ያስተካክላሉ የምንላቸውን   ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለማቀፋዊ እውነታዎችን፣አስተማሪ ፕሮግራሞችን፣ ግጥሞችን፣ታሪካዊ ዳራዎችን፣የቀጥታ የውይይት መርሀ ግብሮችንና የቀጥታ የጭውውት ፕሮግራሞችን  በማዘጋጀት እናቀርብላችኋለን፤ የምናቀርበው መረጃ ከተመቻችሁና አስተማሪ ሆኖ ስታገኙት ላይክ ፣የሚጨመርና የሚስተካከል ወይም ተጠናክሮ የሚቀጥል የምትሉትን በአስተያየት በመግለፅና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲያደርጉን በአክብሮት እንጠይቃለን! ስለሚያበረታቱንና ስለሚደግፉን ቤተሰብዎት ስላደረጉን እናመሰግናለን በየጊዜው የምንለቃቸው መረጃዎች ይደርስዎት ዘንድ የደወል ምልክቷን እንዲጫኑ በአክብሮት እንጠይቃለን