Hi, my name is HABESHA GEBETA and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian and other dishes two times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you! ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ሐበሻ ገበታ እባላለሁ። በሳምንት ሁለት ጊዜ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!