Mekibebi  የመክ Tube channel logo Mekibebi የመክ Tube
  • Custom URL: @mekibebitube3371

  • YouTube channel type
  • Audience: 273
  • Video Views: 11.76K
  • # videos: 99
  • Category: Music Religion Society
  • Date Created: 2021-05-28
  • Date Updated: 2024-05-19
Audience activity: 43
Views per video: 118


ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰበዎች በመጀመሪያ እንኳን ውድ እዚህ ቻናል በሰላም መጣቹ የዚህ ቻናሉ ዋና አላማ ኤልሮኢ የጋሞ እናቶች ችግርን አብረን እንቅረፍ ! ኤልሮኢ የጋሞ እናቶች ችግር እግ/ር ያያል ። እናቶች እንጨት በመልቀም እና በገጠሩ ዙሪያ ከባባድ ሽክም በመሸከም እራሳቸው የሚያሰተዳድሩ ለሌላ የጤና ጉዳት እንዳይጋለጡ ከጎናች በመሆን እንርዳቸው ሸክማቸው እንሸከምላቸው ። ሀገርና እናት አንድ ናቸውና ። ለላው ደግሞ መልካምነትን እና በጎነትን መልካም ወረ ያለበትን ወንጌልን እያስተማረን በቅንነት እንድንሰራ ነው አንድ አንደ በምግ አሰራር እንድሁ ምስክርነቶች ጥሩ እና የትውልድን ልብ የምያቀና የእግዚአብሔርን ቃል ሸር በመደራረግ በቃ እኔዚህ የመሳሰሉት ናቸው ስለዚህ ሁላቹም የግደታቹን ተወጡ በተለይ እንጨት ለምሸከሙት እናቶች እንድረስላቹው!!! ኤልሮኢ ማለት የምያየን አያለሁ ኤልሮኢ ማለት እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው እኔዚህ እናቶቻችን እግዚአብሔር ያያቸዋል ደግሞ ይጎበናቸዋል ልክ እንደ አጋር ዘፍጥረት 16 13እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች፤ የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።