Tienaye media (ጤናየ ሚዲያ) channel logo Tienaye media (ጤናየ ሚዲያ)
  • Custom URL: @tenayemedia_tsegaw
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.23K
  • Video Views: 96.01K
  • # videos: 24
  • Category: Health Knowledge Lifestyle
  • Date Created: 2022-10-14
  • Date Updated: 2024-05-12
Audience activity: 43
Views per video: 4K


ሰላም ጤና ይስጥልን !!! እንኳን ወደ ጤናየ ሚዲያ ቻናል በሰላም መጣችሁ!!! ፀጋዉ እባላለሁ በማህበረሰብ ጤና ኢፒዲሚዮሎጂ ስፔሻሊቲ ባለሙያ ነኝ ፡፡ በጤናየ ሚዲያ ለማህበረሰቡ ይጠቅማሉ የምላቸዉን የጤና ርዕሰ- ጉዳዮች እያነሳሁ ባወኩት ልክ ሳቀርብላችሁ የግንዛቤ ክፍተቶች ካሉ ያግዛል በማለት ነዉ በተጨማሪም ለድግሪና ማስተርስ ተማሪዎች ያግዛል በሚል ተጨማሪ አጋዠ ኮርስ ሌክቸሮች፣የምርምርና የሶፍት ዌር ቱቶሪያሎችን እሰጣለሁ፡፡ የምትፈልጉትን ጥያቄም ሆነ ማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት ያለምንም ማመንታት ማማከር ትችላላችሁ፡፡ በተከታታይ የምለቃቸዉ አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ሸርና ኖቲፊኬሽን ላይ ኦል የምትላዋን የደወል ምልክት ያልነካችሁ ኦል በማለት መንካትዎን አይርሱ;; Well come to Tienaye media . I'm Tsegaw and I am public health epidemiologist. In Tienaye media I will publish public concern health issues periodically to the public with the objective of boosting community awareness. I will publish tutorial videos on course lectures, data management and analysis advanced statistical software .If you have question or any advice you want to ask do not hesitate to contact me. Don’t forget to subscribe if you don’t subscribe ,like, share and click on all in the notification button.