አሴ Ase ዓዋዜ Awaze channel logo አሴ Ase ዓዋዜ Awaze
  • Custom URL: @aseawaze
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 4.1K
  • Video Views: 249.49K
  • # videos: 1,462
  • Estimated Earnings: $62 - $996
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2016-03-22
  • Date Updated: 2024-06-15
Audience activity: 60
Views per video: 170


እንኳን ወደ አሴ Ase ዓዋዜ Awaze የዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ 🙏:: በዚህ ቻናል መንፈሳዊ (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት) በአቅሜ የቻልኩትን የመበአላቱን እና ገደማትን ለሌሎች የማጋራት ፣ታሪካዊ ቦታዎችን የማየት የማሳየት ከቃረምኳቸው እውቀቶች የማጋራት ፣ ስለ ዩቱብ የማውቀውን ማጋራት ማናኛውንም ይጠቅማሉ ይበጃሉ ያልኳቸውን ተቀሳቃሽ ምስሎች በቪዲዮ በመሰነድ እንዲሁም በቀጥታ ስርጭት በማስተላለፍ ለሚመለከተው ሁሉ የማጋራት። በአጠቃላይ አምኋ ዘኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ገፀበረከቶች) ስጋዊም መንፈሳዊም የሆኑ ሥራዎችን ተደራሽ የማድረግ ሥራ እሰራበታለሁ። እርሶም የበኩሎትንከጎኔ በመሖን መልካም ሐሳቦትን ያጋሩኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ ። ከዚህ በታች ያሉ መዳረሻዎችንም ይቀላቀሉልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን 💚💛❤🙏 Well Came to Ase Awaze Channel. Thank you for caming 🙏 ፩, https://t.me/amhazeethiopia ፪, https://t.me/AseAwazee ፫,https://www.facebook.com/adsgemikal?mibextid=ZbWKwL ፬,https://www.facebook.com/geezlehulum?mibextid=ZbWKwL ፭,https://www.facebook.com/mistreteklil?mibextid=ZbWKwL ፮, https://www.facebook.com/AseAwazeA?mibextid=ZbWKwL ፯, tiktok.com/@aseawaze12