በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19) ይህ YouTube ቻናል ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች እና መዝሙሮች ይተላለፍበተል፡፡Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!