ኢትዮ አባከስ tube channel logo ኢትዮ አባከስ tube
  • Custom URL: @ethioabacus
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 778
  • Video Views: 55.47K
  • # videos: 49
  • Category: Knowledge
  • Made For Kids
  • Date Created: 2019-02-20
  • Date Updated: 2024-04-24
Audience activity: 71
Views per video: 1.13K


መቁጠሪያ (ስሮባን) በአሁኑ ጊዜ በምስራቅ አፍሪካ አገራት እና በደቡብ አፍሪካም መስጠት ተጀምሯል፡፡ ሆኖም ግን በሃገራችን መቁጠራያውን (ስሮባን)ከመጀመር አንፃር የዘገየ ቢሆንም አሁን አሁን ግን መጀመር እና ስልጠናው መሰጠት ተጀምራል ፡፡ መቁጠሪያ (ስሮባን) ማለት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ውስጥ አራቱ መሰረታዊ ስሌቶች ለመስራት የማስተዋል አቅምን ለመጨመርና በጊዜ ሂደት ያለምንም ተጨማሪ መሳሪያ ስሌቶችን ለመስራት ይረዳል ከዚህ አንፃር በሃገራችን የሒሳብ ትምህርት ውጤትን የአካቶ ትምህርት በተገቢው ተግባራዊ ለማድረግ ይህ የመቁጠሪያ(ስሮባን) መሳሪያ አጠቃቃም ደጋፊ መፅኀፍ በቀላሉ ሊገባን በሚችል መልኩ ተሻሽሎ ተዘጋጅቷል ፡፡በ……ክፍሎች ከ0-4 ላሉ ተማራዎች በሚጥን መልኩ በቀላሉ አማርኛ ወላጅ እና ልጆች አይተውና አንብበው መረዳት በሚችሉት መልኩ ከሰዕላዊና አሃዛዊ ጋር በመዋሃድ ተዘጋጅቷል ፡፡