yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር channel logo yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
  • Custom URL: @yekidusanzekere5159
  • Country: Switzerland 🇨🇭

  • YouTube channel type
  • Audience: 74.8K
  • Video Views: 10.35M
  • # videos: 943
  • Estimated Earnings: $2.59K - $41.39K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-07-03
  • Date Updated: 2024-05-02
Audience activity: 138
Views per video: 10.97K
Audience growth speed: 50
Keywords: ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube Lij Bini Tube EOTC TV CHANNEL ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ Aba Yohannes Tesfamariam Yealem tube ጳውሎስ መረዋ ቲዩብ Pawlosmerewa tube ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH MEZMUR አኃዝ nku tamirtsion Zemarit Fantu Welde Dekike betu ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox Zema Gere3025 haleluya ሃሌሉያ Akiyamos አኪያሞስ Afa Tube ኦሜጋ ቲዩብ - Omega Tube AbuneAregawi Damo - አቡነ አረጋዊ ዳሞ Debesey Orthodox Tewahdo Mezmur


ይህ የእኔ የመጋቢ በረከት አሮን የግሌ መንፈሳዊ ትምህርት,ገድላት ድርሳናት እና ስንክሳር እንዲሁም ዝማሬዎችን የማስተላልፍበት የዩቱብ ቻናሌ ነው። ❤️የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው❤️ ወገኖቼ ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለእነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን የቅዱሳን መለአክትን ድርሳን እና የቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን ገድል የማቀርብበትን ቻናል ነው እንድትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ:: ❤️መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ❤️ 📍👉ሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) እንድታደርጉ በክርስቶስ ስም እጠይቃለሁ