Live service ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው፡፡ ይህ ቻናል የተለያዩ የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንረዳበት፣ ስራ መጀመር እየቻሉ አቅም ያጡትን ድጋፍ የምናደርግበት የተለያዩ ሰዎችን ተሞክሮ የምናቀርብበት ሰዎችን በሁለንተናዊ አቅጣጫ የምደግፍበት ነው ለተጨማሪ ከታች በተዘረዘሩት የማሕበራዊ ትስስር ገፆች ያገኙኛል ዩትዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCg_r... ፌስቡክ - https://www.facebook.com/Yaredjesusch ... ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/yared435/ ቴሌግራም - https://t.me/yaredjesuscharity1 ቲክ ቶክ - @yaredjesusyared