ሷሊሀ Tube channel logo ሷሊሀ Tube
  • Custom URL: @tube-wz2ph
  • Country: Saudi Arabia 🇸🇦
  • Description language: Arabic

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.51K
  • Video Views: 64.92K
  • # videos: 232
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-06-23
  • Date Updated: 2024-06-16
Audience activity: 25
Views per video: 279


ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ሰብሥክራይብ ሸር በማድረገ ተቀላቀሉ ሁለገብ ቻናል የኡስታዞች ደርሥ ኢስላማዊ ፈተዋዎች ቀልዶችና ጨዋታዎች ተካቶበታል ሴተሠብ ይሁኑ አኽላቃችንነቢዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፥ (የቂያማ ቀን ሚዛን ላይ ከሚቀመጡ ነገሮች ውስጥ ከመልካም ስነ-ምግባር የበለጠ ሚዛን የሚደፋ ምንም ነገር የለም፣የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት የስነ-ምግባሩ ማማር፤ ከፈርድ አልፎ ሱንና ሰላትና ጾም የሚያዘወትር ሰው ደረጃ ላይ ያደርሰዋል።) (رواه الترمذي) መልካም ስነ ምግባርን ለመላበስ ከሚረዱ ነገሮች መካከል:- ቁርኣንን አዘውትሮ መቅራት የነቢዩን ﷺ እና የሰሓባዎችን ታሪክ ማንበብና ማጥናት ጥሩ ስነምግባር እንዳላቸው ከሚታወቁ ሰዎች ጋር ማሳለፍን ማብዛት የራስን ደካማና መጥፎ ጎን ለይቶ አውቆ እራስን ለማስተካከል ጥረት ማድረግ አላህ መልካም ስነምግባር እንዲሰጠን ዱዓእ ማድረግ። ⇢ነቢዩም ﷺ በዚህ ዙሪያ የሚከተለውን ዱዓእ ያደርጉ ነበር (وَاهْدِنِي لِأَحْسَنِ الْأَخْلَاقِ لَا يَهْدِي لِأَحْسَنِهَا إِلَّا أَنْتَ، وَاصْرِفْ عَنِّي سَيِّئَهَا لَا يَصْرِفُ عَنِّي سَيِّئَهَا إِلَّا أَنْتَ) ሙስሊም ዘግበውታል ማሥታውሥ ለሙእሚን ይጠቅማል የቁረአ አያት እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በትክክል (ፍትሕ) ቀዋሚዎች በነፈሶቻችሁ ወይም በወላጆችና በቅርብ ዘመዶች ላይ ቢኾንም እንኳ ለአላህ መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሀብታም ወይም ድኻ ቢኾን አላህ በእነርሱ (ከእናንተ) ይበልጥ ተገቢ ነው፡፡ እንዳታደሉም ዝንባሌን አትከተሉ፡፡ ብታጠምሙም ወይም (መመስከርን) ብትተው አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ An-Nisa' ayat 135 መልካም ንግግር ሠደቃ ነው