- Audience: 159K
- Video Views: 32.98M
- # videos: 52
- Estimated Earnings: $8.24K - $131.9K
-
Category:
Christian music
Music
Religion
-
Global Rank: 350174
-
Country Rank: 4219
-
Date Created: 2017-12-20
-
Date Updated: 2024-07-16
Audience activity: 207
Views per video: 634.14K
Audience growth speed: 66
Keywords:
Asterabebeofficial
Asterabebemezmure
Asterabebenewsongs
Amharicsongs
Protestantmezmure
Amharicliveworship
Asterabebeliveworship
Ethiopia
Habesha
Ebs
Protestant
Prophet
spiritual
RGI TV
kingdom sound
halewot emmanuel church
Chrsit army TV
song
Aster Abebe new
Prophet eyu chufa
New
worship
Amliko
Ethiopian music
#GospelSinger
#NewMusic
#ChristianMusic
#YouTubeChannel
#Singing
#GospelMusic
#AsterAbebe
#Worship #Praise #Faith #Inspiration #Spiritual #MusicVideo
#Music
#Asterabebeofficial
#asterabebe
#asterabebemezmur
#aster
#worship
Welcome to the official YouTube channel of Gospel Singer Aster Abebe! Here you will find all of Aster's latest music videos, live performances, worship sessions, and behind-the-scenes footage. Subscribe now to stay updated on all things Aster Abebe. Let's spread the message of love, faith, and hope through the power of music together! Stay connected with Aster on social media.
ይህ ትክክለኛው የዘማሪት አስቴር አበበ YouTube Channel ነው፡፡
ከዚህ ቻናል ውጪ የዘማሪት አስቴር አበበን መዝሙሮች እና የመድረክ አገልግሎት ቪዲዮዎች ከፌስ ቡክም ሆነ ከማናቸውም ምንጭ በማግኘት በዩቲዩብ ቻናሎቻችሁ ላይ ያቀረባችሁ ቅዱሳን ወዳጆቻችን እስካሁን ባለው አገልግሎታችሁ ለስርጭቱ መስፋት እና ለበርካታ ቅዱሳን መድረስ ትልቅ እገዛ ስላደረጋችሁ በማመስገን፤ የጀመርነውን አገልግሎት በተቀናጀ እና ወጥ በሆነ መንገድ እናጠናክረው ዘንድ የናንተን ትብብር በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ይኸውም በቻናሎቻችሁ ላይ ያሉትን መዝሙሮች እና ቪዲዮዎች በማንሳት ከ “Aster Abebe Official” ቻናል ላይ አግባብ ባለው መልኩ እንዲገኙ በማድረግ፤ ይህን በማድረግም አላስፈላጊ የሆነ የኮፒ ራይት ውዝግብን በጋራ ከወዲሁ በማስቀረት ብሎም በፍቅርና በክርስቶስ አካልነት መንፈስ የወንጌልን ሥራ አብረን እንድንሰራ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡