Rabia (ፌመሷ)tube1⃣ channel logo Rabia (ፌመሷ)tube1⃣
  • Custom URL: @rabiatube1167
  • Country: Kuwait 🇰🇼

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.37K
  • Video Views: 46.23K
  • # videos: 276
  • Category: Food Lifestyle Religion Society
  • Date Created: 2022-09-02
  • Date Updated: 2024-06-05
Audience activity: 33
Views per video: 167


እኔ እኔ ነኝ ከስሜ ጀርባ ብዙ የማይነገሩ ግን አላህ ብቻ የሚያውቃቸው የህይወት ጉዞዎች አሉኝ ።🌹🌹ስለ ሰው ከማውራት ስለራሳችን መንገድ በተስፋ መጓዝ መምረጥ ለእኔ ልዩ የሆነ የህይወት ጉዞ እና ምርኩዝ ይመስለኛል!!ተስፋዬን በሰው ላይ መቼም ቢሆን ማድረግ አልወድም ምክንያቱም ሰው የገባውን ቃል የሚረሳ ፍጡር ነው እና ተስፋችንን በአንድ 🌿🌿🌴🌴አላሁ ሱብሀነሁወተአላህ ብቻ መሆን አለበት!!!🌿🌴ምርጫዬን በአይኔ ልመለከተው እችላለሁ ግን የውስጥ ፍላጎቴን እኔን የሚያኖረኝ ፈጣሪዬ ያሳካልኛል 🌹🌹በህይወት ስንኖር አላማህን&ደምወዝህን እና ስኬትህን 🌱ለሰዎች አታሳውቅ ምክንያቱም ዱንያ ጠፊ መሆኗን ያላወቁ ስግብግቦች የአንተን ውድቀት በቅፅበት ሊመኙ የሚያስችላቸው ሸይጧን አለ እና ከጎናቸው ቃል በገባው መሰረት🥀🥀ፍቅር ባጋጣሚ ብለን ልንጀምረው እንችላለን💌ግን በንግግራችን የሰውን ልብ 💔ለመስበር ባጋጣሚ ነው የሚያስብል ምክንያት ከመደርደር እንቆጠብ!!ፈገግታህን ለግስ የተከፉ በአንተ ፈገግታ ሊስቁ ስለሚችሉ💖ሀዘንህን አምቀህ/ሽ በልብሽ ከመያዝ የአንቺን/ተን የውስጥ ስሜት ለሚረዳው አላህ አቤት ብለህ ተዋደቅ/ቂ🌿ያወራ ሁሉ ተግባር ላይ ይውላል ብለህ አትመን ምክንያቱም እውቀትን ተሸክመው ያልሰሩበት ብዙዎች እንዳሉ ስለምናስተውል !!ሰውን ስንወድ በልኩ መሆን አለበት በአንዲት ስህተቱ ልንጠላው ከቻልን የነበረውን አብሮነት አብረን ልንከሰክሰው ስለሚችል ግን ለምን ??ፍቅር ያሸንፋል የምትሉ ሁሉ እውነታውን እንኑረው 🥀🥀ከእለታት አንድ ቀን ሞት የሚባለው ጥም ቆራጭ መጥቶ ዱንያን ሊያሰናብተን ይችላል ግን መች?እንዴት?የት??አላህ ይወቅ 🌿🌿እኔም ከሟቾቹ መሀከል ነኝ 🥀ልቤ ሆይ ጌታሽን ፍሪው!! አል መውቱል ሀቅ !ሁላችሁም love you 🌹🌹