ቃል ነኝ የማርያም ልጅ  🇪🇹 channel logo ቃል ነኝ የማርያም ልጅ 🇪🇹
  • Custom URL: @kalyemariyamlij
  • Country: UAE 🇦🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.94K
  • Video Views: 98.87K
  • # videos: 199
  • Category: Christian music Music Religion Society
  • Date Created: 2021-09-26
  • Date Updated: 2024-05-30
Audience activity: 33
Views per video: 496


ሰላም ለእናተ ይሁን ውድ የቃል ቤታሰቦቻችን እንዴትናችሁ ባለያቹበት ሰላምችሁ ይብዛ Like&shara and subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሆን በዚ ቻናል የማስተላልፈው ቪዲዮዎች መልክቶችን መዝሙሮችን እና ግጥሞችን አቀርብበታለሁ ። ጥበብን ማግኘት ምንኛ ከወርቅ ይሻላል! ማስተዋልንም ማግኘት ከብር ይልቅ የሚመረጥ ነው።ምሳ 16 ሥጋችን ምግብ ሲያጣ እንደሚደክም ሁሉ ነፍስም ምግቧን የእግዚአብሔርን ቃል ስታጣ ትደክማለች ብጹዕ አቡነ ሽኖዳ ነብሳችንን የሚያለመልመውን ቃል ስለ እግዚአብሔር እንማማር ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏