Sarcho tube channel logo Sarcho tube
  • Custom URL: @sarchotube7773
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.96K
  • Video Views: 45.01K
  • # videos: 15
  • Category: Hobby Lifestyle
  • Date Created: 2020-10-29
  • Date Updated: 2024-05-03
Audience activity: 22
Views per video: 3K
Keywords: Sarcho tube


ጤና ይስጥልኝ እንኩዋን ወደ ሳርቾ ቤት በደህና መጡ፡፡ ሳራ እባላለው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች እናት ነኝ፡፡ የእጅ ስራ በጣም እወዳለው ከሚያዝናኑኝ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ እኔ ሰርቼ የወደድክዋቸውና ለናንተ ይጠቅማሉ ያልኩዋቸውን ተሞክሮዎች ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ከምሰራቸው የእጅ ስራዎች ለእርስዎ የሚሆን ካለ subscribe በማረግ እና ደወልዋን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እንዲሁ ስራዬን አይተው ከወድዱት like and share በማረግ ያበረታቱኝ