ይህን ቻናል ለመጎብኘት የመጣችሁ ሁሉ ሠላም ይሁንላችሁ ያሬድ ሽመልስ እባላለሁ ግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ ለናንተ ይጠቅማል የምላቸውን የተለያዩ የ ግራፊክስ ዲዛይን ( Graphic Design ) መጠነኛ እውቀት ለእናንተ ለማካፈል እተጋለሁ ፤ ሁልጊዜም Subscribe እና Like ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ፤ማንኛውንም አስተያየታችሁን ፃፉልኝ ። ቸር ያሰማን !!! Hello everyone who came to visit this channel. My name is Yared Shimeles and I am a graphic designer I will try to share with you some of my knowledge of various Graphic Designs that I think will be useful to you: Always remember to Subscribe and Like, write me any comments. Congratulations !!!