እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ ባህላዊ, ዘመናዊ እና የልጆች ምግብ አካፍላችሗለሁ:: እንዲሁም ይጠቅማሉ ያልኳቸውን ነገሮች አካፍላችሗለው አመሰግናለሁ:: Welcome I will share traditional,modern and children's food on this channel. And also I will share you what I think will be useful. Thank you