Adu gunete  channel logo Adu gunete
  • Custom URL: @adugenete
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 6.72K
  • Video Views: 471.83K
  • # videos: 896
  • Estimated Earnings: $117 - $1.88K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2019-03-01
  • Date Updated: 2024-06-07
Audience activity: 70
Views per video: 526
Keywords: #Funny-video #Tiktok #how-to-get-more-views #books #drama #life-stile #Adu-genete-24


ውድ እና የተከበራችሁ የ አዱ ገነት ዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ በያላችሁበት ቦታ ሁሉ እንደየ ሰዓታችሁ አቆጣጠር ሰላማችሁ ብዝትዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ሰላም እና ፍቅር ያድላችሁ እያልኩ በዚህ ቻናል የማቀርባቸው እናንተ አድማጮቼን ይመጥናሉ የምላቸውን የተለያዩ መጣጥፎችን ፣ ትረካዎች አጫጭር ፣ አስተማሪ አዝናኝ እና ድንቃድንቅ ግጥሞችን ነው ግዜያችሁን ሰታችሁ ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ የምለቃቸውን ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርሳችሁ ሰብስክራብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስራዎቼን ከወደዷቸው ላይክ እና ሼር በማድረግ ለወገን ያካፍሉልኝ የምጨምረው የምቀንሰው ነገሮች ካሉ በኮሜንት መስጫ ቦታዎች ላይ ሀሳብዎን ያካፍሉኝ ምላሼ ፈጣን ነው ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምታዳምጡኝ ከልብ አመሰግናለሁ ክብር በሉልልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 📢 Welcome to Adu-Genete-24 YouTube channel I hope you guys are excited about this channel because i have a lot of story for you. Posting any time. please follow for quick access to information let´s go ! 🍾🍾🍾🍾🍾🍾