ziñet tube የኮምቦልቻዋ! channel logo ziñet tube የኮምቦልቻዋ!
  • Custom URL: @zinettube4152
  • Country: Kenya 🇰🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 3.89K
  • Video Views: 69.53K
  • # videos: 516
  • Category: Lifestyle
  • Date Created: 2018-09-23
  • Date Updated: 2024-05-24
Audience activity: 17
Views per video: 134


❤️እዚህ ምድር ላይ ትልቁ ሀብቴ እስልምናዬነው አልሀምዱሊሏህ ወዱዱ ጥራት ይገባህ😍 ኢላሂ እወድሀለሁ! "እናት ማለት ሌላ አለም ነች የናት ውለታ ደሞ እዚች ምድር ላይ የማንከፍለው ነው " አባት ማለት ዛፍ ነው ኑሮ ሰው በሽታ ሀዘን ሲያቃጥሉህ ከለላ ይሆነሀል (ውዶ እናቴ) ከቃልም በላይ ነሽ እማ ስላንቺ ልገጥም ተቀመጥኩ እናም በደንብ አሠብኩ ከነዛ ተቆጥረው ከማያልቁት ገደብ ከሌላቸው እንደጉድ ከበዙት ከብዙ ቃል መሀል አንቺን የሚገልጽሽ እማ ባስብ ባስብ ቃላት አጣሁልሽ ለካ አንቺ ማለት ቃላት የማይገልጽሽ አዎን የማይገልጽሽ ከቃልም በላይ ነሽ ዚነት ነኝ ከወሎ ኮቦልቻ