halal tube channel logo halal tube
  • Custom URL: @mamilatube3842
  • Country: UAE 🇦🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 8.12K
  • Video Views: 421.41K
  • # videos: 53
  • Estimated Earnings: $105 - $1.68K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-08-21
  • Date Updated: 2024-05-30
Audience activity: 51
Views per video: 7.95K


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራቹ የዚ ቻናል ቤተሰቦቻችን በመጀመሪያ ቤተሰብ ስለሆኑ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን። እናም ቤተሰቦቼ በዚ ቻናል የሚተላለፍላቹ ፕሮግራም ትኩስ የሆነ ሙሀደራ በተለያዩ የሱና መሻይኾች ብቻ ነው ሌላ ሀላል መዝናኛ ቀልድ እና ትችት ከፖለቲካ የፀዳ ሰበር ዜናዎችን የተለያዩ የቴክኖሎጂ እውቀቶችን እና አቅመ ደካማዎችን ምንረዳ ይሆናል። በተጨማሪም በኛ መርከዝ የቂረአት ፕሮግራም አለን በቃኢደቱል ኑናንያ እና በቲላዋ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ በሚከተለው ቁጥር በቴሌግራም ዋትሳፕ ኢሞ በዙም በነዚ አማራጮች እናቀራለን +251955047712/+251938420821 በነዚ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ